Islam Answers » መልሶች » አማርኛ » ጂሃድ ምንድን ነው?

ጂሃድ ምንድን ነው?

የጂሃድ ፍሬ ነገር ፈጣሪን በሚያስደስት መልኩ ለሃይማኖት መታገል እና መስዋዕትነት መክፈል ነው። ከስነልሳን አንፃር "ተጋድሎ" ማድረግ ማለት ሲሆን፥ መልካም ተግባራትን ለመፈፀም መታተርን፣ ሰደቃ መስጠትን ወይም ለፈጣሪ ብሎ መዋጋትን ሊያመለክት ይችላል።

ባብዛኛው ተዘውትሮ የሚታወቀው፥ የኅብረተሰብ ደህንነትን ለማስጠበቅ፣ የጭቆና መንሰራፋትን ለመከላከል እና ፍትሃዊነትን ለማስፋፋት ተብሎ የሚፈቀደው ወታደራዊ የጂሃድ መልክ ነው።

ምንጭ: islamicpamphlets.com
ትርጉም በ: Abdu Ahmed

ተመሳሳይ ጥያቄዎች