Islam Answers » መልሶች » አማርኛ » ሐላል ምግብ ምንድን ነው?

ሐላል ምግብ ምንድን ነው?

ሐላል ወይም ህጋዊ የሚባሉት ምግቦች ሙስሊሞች እንዲመገቧቸው በአሏህ የተፈቀዱ ምግቦች ናቸው። በዋናነት የአሳማ ስጋ እና አልኮል መጠጦች ሲቀሩ፥ አብዛኞቹ ምግቦችና መጠጦች በጥቅሉ ሐላል ተደርገው ይወሰዳሉ። የእርድ እንስሣት በሰብአዊነት እና በትክክል መታረድ ይኖርባቸዋል። ይህም፥ ከእርድ በፊት የአሏህን ስም መጥራትን እና የእንስሶችን ስቃይ መቀነስን ያካትታል።

ምንጭ: islamicpamphlets.com
ትርጉም በ: Abdu Ahmed